ሚት ቦል አስራር how to make meatball Ethiopian food

#Ethiopianfoodሚትቦል#ሚትቦልአሰራር#የተፈጨስጋአሰራር#howtomakemeatballs#zeskitchen# 500 ግራም ስጋ,1 ካሮት,1 ዝኩኒ, 1 እንቁላል, 1የተፍጨ ዳቦ, ቁንዶ በራበር,ጨው ናቸው ሚት ቦሉን ለማዘጋጅት. ስጎውን ለማዘጋጀት, 2 ሽንኩርት,2 ፍሬሽ ቲማቲም ነጭ ሽንኩርት, የቲማቲም ድልህ, የበርበሬ ድልህገ, ቁንዶ በርበር ጨው, ኮሮሪማ እና የሮዝመሪ ፓውድር ናቸው.

2020-08-20

1,864 views

video

No recipes found