#donatrecipe#homemadedonat#ዶናት#ቦቦሊኖአስራር#zedkitchen እሄንን ዶናት ለመስራት የሚያስፍልገን ግብሀቶች 2 1/2 ስልፍ እራይዝግ ድቄት 1/2 የዳቦ ድቄት 1 ወተት 2 እንቁላል 500 ግራም ደርቅ እርሾ 25 ግራም ቫንላ ስኳር 25 ጨው የለሌው የገበታ ቂቤ 1/2 የሻይ ማንኪያ ጨው
2020-10-02
1,919 views
video
Content by
zed kitchen Ethiopian Food