#Ethiopian Food#የፆም ጥብስ#eggplane# ስላም ውድ የተከበራች የቻናሌ ተከታታይዎች እንካንም በስላም መጣችው አዲስም ከዎናችው!!! ስለምታደርጉልኝድጋፍ ከልብ አመስግናለው ዛሬ ይዤላችው የመጣውት ቪዲዎ የፆም ጥብ ነው እንደምትወድት ተስፍ አደርጋለው የሚያስፍልጉን ነገሮች ደበርጃን ወይም eggplants ሽንኩርት Onion ነጭ ሽንኩርት garlic ቲማቲኸም tomato ኮሮሪማ የመጥበሻ ቅመም korarima rosemary powder ቃራ chilli ሮዝመሬ rosemary fresh ጨው salt ቁንዶ በርበሬ white pepper powder
2020-07-03
18,529 views
video
Content by
zed kitchen Ethiopian Food