#ethiopanfood#ስጋአልጫ#ድንችበካሮትአስራር#zedkichen# ስጋአልጫበድንችእናበካሮትአስራር# ስላም እንዴት አላችው የዛሬ ቪዲዎ ስጋ አልጫ በድንች እና ካሮት ነው የሚያስፍልጉን ግብሀቶች የበግ ስጋ, ድንች, ካሮት, ቲማቲም ሽንከርት, ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል, ቁንዶ በርበሬ,እርድ , ዘይት ናቸው 0:00 መግብያ 1:23 የሚያስፍልጉን ነገሮች 1:53 ለመስራት መጀመር 9:23 ምግቡ ዠግጁ ነው ለማቅርብ 10:10 የምግብ ዝግጅቱ የሚያበቃበት.
2020-09-04
2,550 views
video
Content by
zed kitchen Ethiopian Food