#Ethiopianfood# የጎዲኒጥብስ#zedkitchen# ስላም ቤተስቦች እንዴት አደራችው, ዋላችው, በቅድምያ እንኳንም ለአዲሱ ፳፩፫ አመት አደርሳችው የበሀል ዝግጅት እንዴት ነው?? የሚያስፍልጉን ግበሀቶች የበግ ጎዲን, ፓፕርካ ወይም በርበሬ, ፩ ማንኪያ ዘይት, ቁንዶ በርበሬ, ጨው ኪሚሆን ፖውደር, ኮሮሪማ እና ሮዝመሬ ፖውደር ናቸው ለመጥበስ የተጠቀምኩት ዘይት ፭ ማንኪያ ዘይ ነው.
2020-09-07
327 views
video
Content by
zed kitchen Ethiopian Food