#የአዋዜዳቦአስራር#Ethiopianfood#Howtomakeawazabread#breadrecipe#awaza#zedkitchen# የሚያስፍልጉን ነገሮች 5ኩባያ የዳቦ ድቄት 1የሻይ ማንኪያቫኔላ ፓውደር 1ቤኪንግ ፓውደር 1የሾርባ ማንኪያ ስኳር 1የሻይ ማንኪያ ጨው 2የሾርባ ማንኪያ ደርቅ እርሾ 1/4ዘይት 21/4ኩባያ ለስስ ያለ ውሃ አዋዜ 00:00 መግብያ 1:12 የሚያስፋልጉን ንጥር ነገሮች 3:45 ውህዶችን አንድ ላይ ማቀላቀል 5:31 ሊጡን በደንብ አድርጎ ማብካት 5:42 የበርበሬ አዋዜውን ማዘጋጅት 7:07 የዳቦ ሊጡን ከአዋዜው ጋር ማቀላቀል 9:32 ሊጡን ኦቭን ውስጥ ከቶ ለ35ማብስል 12:05 ቪዲሆ የሚያልቅበት እና መስነባበቻ
2020-10-21
5,736 views
video
Content by
zed kitchen Ethiopian Food