አልጫ አተር ክክ ወጥethiopian food የሚያስፍልጉን ነገሮች 1 1/2 ሽንኩርት 1 ኩባያ ከግማሽ አተር ክክ 2 ቲማቲም 1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል 1 1/4 የሻይ ማንኪያ እርድ ቃሪያና ሮዝመሪ ቅጠል ጨው
2020-11-30
14,245 views
video
Content by