#Ethioipianfood#አትክልትከፓስታጋርእናካለፓስታ#zed#vegetablerecipes# የዛሬ ቪዲዎ ከአትክል የሚስራ ለክብደት መቀንስ የሚርዳን የምግብ አይነት ነው ያው የማሳያችው ሁለት አይነት ነው በባዶ እና በፓስታ ይዎናል የሚያስፋልጉን ነገሮች 1 ድንች ስኳር 2 ካሮት ኩሳ ጥቅል ጎመን 1 ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት ዘይት ዝንጅብል አቼቶ ሶያሶስ ቁንዶ በርበሬ ጨው 3 ፍሬ ሔል
2020-08-10
3,372 views
video
Content by
zed kitchen Ethiopian Food